Top videos
ጤና ይስጥልን! ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው የዕለቱ ሥርጭት ሸዋዬ ለገሠ የዓለም ዜና ታቀርብልናለች። ታምራት ዲንሳ ደግሞ ሥርጭቱን በመምራት እስከፍጻሜው አብሮአችሁ ይቆያል። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከኢትዮ ሳት በተጨማሪ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብ ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ዝለቁ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና የቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ታገኛላችሁ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
1:03:09

FacebookDW Amharic
3.5K views3 months ago

3:55
በሜድትራኒያን ባሕር ላይ ከደረሰው የመስጠም አደጋ ከተረፉት አንዱ ኤርትራዊው ስደተኛ አብደላ አሕመድ ነው። ወጣቱ እንደሚለው ባሕሩን በማቋረጥ ላይ ሳለ ከሰጠመው ጀልባ 300 ሰዎች ተሳፍረው ነበር። «á‰ áŒ‰á‹ž ላይ እያለን ውሀው መጣ። አንድ መቶ ሰዎች ሲድኑ የቀሩት ሞቱ። ሴቶች እና ሕፃናት ሞተዋል፤ ለሰባት ሰዓታት ከዋኘን በኋላ አሳ አስጋሪዎቹ ሊታደጉን ደረሱ። አንድ መቶ አካባቢ እንሆናለን። እዚህ ከመጣን በኋላ ማንም የት ወደቃችሁ ያለን የለም። ላለፉት ሁለት ቀናት አብሮን የተቀመጠ አስከሬን ነበር። በባሕር ላይ ሞትን ተጋፈጥን፤ ይኸው አሁንም እዚህ ምድር ላይ ከሞት ጋር ግብግብ ገጥመናል» ሲል ያሉበትን ሁኔታ ተናግሯል። | DW Amharic
168.2K viewsJul 26, 2019
FacebookDW Amharic
1:57
የሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌት መጠናቀቁና መንግስት በአዲስ መልክ የሚያደርገዉ ቅስቀሳ በበርካታ ኢትዮጲያዊያን ዘንድ መነቃቃትን የፈጠረ ይመስላል። ለግድቡ ቀሪ ስራዎች የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብ ያስችላል የተባለ የቦንድ ግዢም በየአካባቢው እየተካሄደ ነዉ ። ትናን የቦንድ ግዢዎችን ሲያከናውኑ ከዋሉት የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች መካከል አንዳንዶቹ የግድቡ ሙሌት መጠናቀቅ ተጨማሪ ቦንድ ለመግዛት እንዳነሳሳቸው ለዶቼ ቨለ ( DW ) ገልጸዋል። ዘጋቢ ፤ ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ከሀዋሳ | DW Amharic
172.2K viewsAug 5, 2020
FacebookDW Amharic
1:40
ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ከተደረገው በረራ ጎን ለጎን ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ለመምጣት በርካቶች እየተጠባበቁ ነው። መንገደኞቹ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን በቀን አንድ ጊዜ ብቻ የሚደረገውን በረራ እንዲጨምር ለአየር መንገድ ተማጽኖ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን እጥረት እንደሌለበት ነገር ግን ከበረራ ሠራተኞቹ ጋር ለሚኖረው የመረጃ ልውውጥ የመገናኛው መስመር መስተካከልን እንደሚጠብቅ መግለጹን መረጃዎች ያመለክታሉ። ቪዲዮ፤ ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ | DW Amharic
40.5K viewsDec 28, 2022
FacebookDW Amharic
3:06
ሓድነት 2ኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት የሠፈሩ ተፈናቃዮች ትግራይ ዉስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የተደረጉ ግጭቶችን ሸሽተዉ ርዕሠ-ከማ መቀሌ ዉስጥ የተጠለሉ ተፈናቃዮች እርዳታ ባለማግኘታቸዉ እስከፊ ችግር ላይ እንደሚገኙ ይናገራሉ።የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር እንዳስታወቀዉ በክልሉ ከ1 ሚልዮን በላይ ተፈናቃዮች በየትምህርት ቤቶች፣ ጊዚያዊ መጠልያ ጣቢዎች ሌሎች ቦታዎች መስፈራቸዉን አስታዉቀዋል።መቀሌ ዉስጥ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ተፈናቃዮች የሚገኙበት 19 መጠልያ ማእከላት አሉ። ሓድነት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ብቻ 7500 ተፈናቃዮች ሰፍረዋል።ተፈናቃዮቹ እንደሚሉት በቂ ምግብ፣ ውሃና የጤና አገልግሎት አያገኙም። ቪዲዮ፣ በሚሊዮን ኃይለስላሴ | DW Amharic
243.2K viewsApr 16, 2021
FacebookDW Amharic
1:06:01
የዶቼቬለ የቀጥታ ስርጭት ተከታታዮቻችን እንደምን ዋላችሁ፤ እንደምን አመሻችሁ? የዕለቱን ስርጭት ዮሃንስ ገብረእግዚአብሄር ይመራል ። ታምራት ዲንሳ ደግሞ የዓለም ዜና ያቀርባል። የቀጥታ ስርጭታችንን እየተከታተላችሁ ለሌሎች ወዳጆቻችሁ ስለምታጋሩ ዶቼቬለ ከልብ ያመሰግናል ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
4.1K views3 months ago
FacebookDW Amharic
37:11
ፖለቲከኛ ጀዋር መሐመድ ለሦስት ገደማ ዓመታት ከዘለቀ ዝምታ በኋላ ወደ ፖለቲካው አደባባይ ተመልሷል። በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በሚጽፋቸው መልዕክቶች እና ከመገናኛ ብዙኃን ጋር በሚያደርጋቸው ቃለ-መጠይቆች በብልጽግና ፓርቲ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላይ ብርቱ ትችቶች እያቀረበ ነው። በኢትዮጵያ በተለይ በኦሮሞ ልሒቃን ዘንድ ተደማጭ ከሆኑ ፖለቲከኞች አንዱ የሆነው ጀዋር ገና 38 ዓመቱ ነው። በርካታ ደጋፊዎች ቢኖሩትም በአይነ ቁራኛ የሚመለከቱት ጥቂት አይደሉም። የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ላይ የተነሳውን የኦሮሞ ወጣቶች ተቃውሞ በመምራት እና በማስተባበር ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል። ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ በኋላ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስን በአባልነት ተቀላቅሎ በምርጫ ለመወዳደር ፍላጎት ነበረው። ይሁንና ከድምጻዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋ
201.4K viewsDec 29, 2024
FacebookDW Amharic
59:37
ጤና ይስጥልን! ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው የዕለቱ ሥርጭት ፀሐይ ጫኔ ሥርጭቱን በመምራት አብራችሁ ትቆያለች። ኂሩት መለሰ ደግሞ የዓለም ዜና ታቀርባለች። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብ ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ዝለቁ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ና የቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ማግኘት ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour � New to streaming or looking to level up? Check out StreamYard and get $10 discount! � | DW Amharic
8.3K views5 months ago
FacebookDW Amharic
See more