የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ከገጠማቸው የሳንባ ምች እና የተወሳሰበ የመተንፈሻ አካላት በሽታ ጋር እየታገሉ ሲሆን ቫቲካን ያለ እርሳቸው የቅዱስ ዓመት ክብረ በዓልን እያከበረች ትገኛለች፡፡ ...
የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ባለፈው ሰኞ፣ የኤርትራ መንግሥትን በተመለከተ በአንድ ዓለም አቀፍ ብዙኀን መገናኛ ድረ ገጽ ላይ ያወጡትን ጽሑፍ ተከትሎ ኤርትራ ምላሽ ሰጥታለች፡፡ ...
ፌብሩወሪ 18, 2025 በአማራ ክልል በመንፈቅ ዓመቱ 89 ዳኞች ሥራ መልቀቃቸው ተገለጸ፤ የክልሉ ምክር ቤት የዳኞች ከለ ...
የተኩስ አቁም ስምምነቱ አካል በሆነው የታጋቾችና እስረኞች ልውውጥ ሁለት እስራኤላውያን ታጋቾች ዛሬ አስቀድመው የተለቀቁ ሲሆን ሌሎች ሶስት ታጋቾች ደግሞ ቆይተው ተለቀዋል፡፡ በዚህ ምትክም በመቶ የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን እስረኞች የሚለቀቁ ይሆናል፡፡ ከጋዛ አርብ የተመለሰው አስከሬንም የታጋች ሺሪ ቢባስ መሆኑም ...
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በነጭ አባይ ግዛት በፈጸመው ጥቃት ጨቅላ ህፃናትን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሲቪሎች መሞታቸውን የሱዳን ባለሥልጣናት እና የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ትላንት ማክሰኞ አስታወቁ። ...
ኬኒያ ውስጥ የካንሰር ሕሙማን ቁጥር እየጨመረ መኾኑ እየተነገረ ነው። ይኹንና በሀገሪቱ ባለው ድህነት እና ስለበሽታው በማኅበረሰብ ውስጥ ባለው አሉታዊ አመለካከቶች የተነሳ ታማሚዎች ስለሕመማቸው ...
ቻድ በቦኮ ሃራም ነውጠኞች ላይ ለአራት ወራት ባደረገችው ዘመቻ 300 የሚጠጉ አባላቱን መግደሏን አስታውቀች፡፡ ትላንት ማክሰኞ መጠናቀቁ በተገለጸው ዘመቻ 27 የቻድ ሠራዊት አባላት ሕይወታቸውን ...
የዩናይትድ ስቴትስ የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ሃማስ መደምሰስ እንዳለበት ተናገሩ። ሩቢዮ እስራኤሉ ጠቅላይ ምኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋራ በመኾን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ...
የእስራኤል ወታደሮች ከታጣቂው ሄዝቦላህ ጋራ በተደረሰበት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት፣ አካባቢውን ለቀው መውጣት በሚገባቸው የዛሬው ማክሰኞ ቀነ ገደብ ከአንዳንድ የደቡብ ሊባኖስ አካባቢዎች ለቀው ...